ቁጥሮች

Wednesday, 14 October 2015 13:30

16 ሚሊዮን   በሀገራችን በግብርና ላይ የተሰማራው ህዝብ ቁጥር፤

 

8 ሚሊዮን    በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመን የግብርና ሜካናይዜሽን ተጠቃሚ ለማድረግ የታሰበው አርሶ አደር እና አርብቶ አደር፤

 

2 ነጥብ 9 በመቶ   በአሁኑ ወቅት የግብርና ሜካናይዜሽን ተጠቃሚ የሆኑ አርሶ አደር እና አርብቶ አደሮች መጠን፤

ምንጭ - ግብርና ሚኒስቴር

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
783 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us