ቁጥሮች

Wednesday, 16 December 2015 13:45

10 ነጥብ 2 ሚሊዮን               የምግብ እርዳታ የሚያስፈልገው ህዝብ ቁጥር

1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር      ድርቁን ለመቋቋም የሚያስፈልገው ገንዘብ

2 ነጥብ 9 ሚሊየን            በ2007 ግንቦት ወር ላይ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልገው የነበረ ህዝብ ቁጥር

  ምንጭ፤ ብሔራዊ የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚሽን 

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
744 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us