ቁጥሮች

Wednesday, 30 December 2015 13:53

18 ቢሊዮን ብር             ለ2008 ዓ.ም የፀደቀው ተጨማሪ በጀት

14 ነጥብ 78 ቢሊዮን ብር   የድርቁን አደጋ ለመከላከል ያስፈለገው ተጨማሪ ገንዘብ፣

3 ነጥብ 22 ቢሊዮን ብር    ከተጨማሪ በጀቱ መካከል ለካፒታል ወጪ የሚውለው ተጨማሪ ገንዘብ መጠን

               

 ምንጭ፡- አዲስ ዘመን ጋዜጣ ታህሳስ 16 ቀን 2008 ዓ.ም

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
907 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us