ቁጥሮች

Wednesday, 17 February 2016 14:37

230 ሚሊዮን ብር                ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ለት/ቤቶች የምገባ መርሃ ግብር የተመደበ ገንዘብ

1 ነጥብ 7 ሚሊዮን         በአሁኑ ወቅት መካከለኛ የስነ-ምግብ እጥረት ያለባቸው ህፃናት፣ ነፍሰ ጡሮችናየሚያጠቡ እናቶች፤

381 ሚሊዮን ዶላር              በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ መንግሥት እስካሁን ያወጣው ወጪ፤

 

            ምንጭ፡- ብሔራዊ የአደጋና የስጋት ቅነሳ ስራ አመራር ኮሚሽን    

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
698 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us