ቁጥሮች

Wednesday, 24 February 2016 14:26

60 ሚሊዮን ሊትር         ከመተሐራና ፊንጫ ስኳር ፋብሪካዎች ከ2001 እስከ 2007 መጨረሻ ማምረት የተቻለው ኢታኖል መጠን፤

50 ሚሊዮን ዶላር         ኢታኖልና ቤንዚል ድብልቅን ለቤት ውስጥ ፍጆታ በማዋል ማዳን የተቻለው ገንዘብ መጠን፤

240 ሚሊዮን ሊትር        በግንባታ ላይ የሚገኙ የስኳር ፋብሪካዎች ምርት ሲጀምሩ የሚኖራቸው አመታዊ የኢታኖል ምርት መጠን፤

         

ምንጭ፡- በማዕድን ሚኒስቴር የባዮፊዩል ልማት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
531 ጊዜ ተነበዋል

ተጨማሪ ጽህፎች ከ መስከረም አያሌው

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us