ቁጥሮች

Wednesday, 09 March 2016 13:27

12 ቢሊዮን ብር                የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ባለፈው ስድስት ወራት የፈፀመው                                 ግዢ፤

 

64 ሚሊዮን ብር                 በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ተቋሙ ያገኘው ገቢ መጠን፤

 

1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን   በስድስት ወራት ውስጥ ተቋሙ ለድርቅ ተጎጂዎች የገዛው ስንዴ መጠን፤

                           

ምንጭ፡ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
719 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us