ቁጥሮች

Monday, 02 May 2016 16:09

94 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር        ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከሀገር ውስጥ ታክስ፣ ታክስ ካልሆኑ ገቢዎች፣ ከውጭ ንግድ ቀረጥና ሎተሪ የተሰበሰበው ገቢ

142 ነጥብ 99 ቢሊዮን ብር       በተያዘው በጀት ዓመት ከፌዴራል መንግስት ሊሰበሰብ የታሰበው ገንዘብ

22 ነጥብ 81 ቢሊዮን ብር        በዚሁ የበጀት ዓመት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመሰብሰብ ያቀደው ገቢ

ምንጭ፤ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣንn

ይምረጡ
(1 ሰው መርጠዋል)
679 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us