ቁጥሮች

Wednesday, 01 June 2016 12:17

ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

103 ቢሊዮን ብር                   በ2008 ግማሽ ዓመት ለማምረት ከታሰበው የኢንዱስትሪ ምርቶች ለማግኘት የታቀደው ጠቅላላ ገቢ፤

 

53 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር          በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ከተመረቱት የኢንዱስትሪ ምርቶች የተገኘው ገቢ፤

 

289 ነጥብ 7 ሚሊዮን ዶላር       በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከማኑፋክቸሪንግ ኤክስፖርት ለመሰብሰብ የታቀደው ገቢ፤

 

                                     ምንጭ፡- ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
507 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us