ቁጥሮች

Wednesday, 15 June 2016 12:19

የትራፊክ ደህንነት

15ሺህ               ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ዜጎች ቁጥር፤

 

2ሺህ 637         ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ በዚህ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር፤

 

341                 ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የሞቱ ሰዎች ቁጥር ያሳየው ብልጫ፤

 

                        ምንጭ፡- የትራንስፖርት ባለስልጣን

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
532 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us