ቁጥሮች

Wednesday, 27 July 2016 13:59

በአዲስ አበባ

1ሺህ 400 ቶን                  በየቀኑ የሚመነጨው ደረቅ ቆሻሻ መጠን

ከ7ሺህ በላይ                      ቆሻሻን በመሰብሰብና በመለየት ስራ ላይ የተሰማሩ ዜጐች ቁጥር

ከ150 ሚሊዮን ብር በላይ   በዚህ ስራ ላይ ለተሰማሩ ዜጐች በየዓመቱ የሚወጣው ወጪ

 

ምንጭ፤ የአዲስ አበባ ከተማ ፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ¾

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
482 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us