ቁጥሮች

Wednesday, 18 January 2017 10:33

የጫት ንግድ

56 ሚሊዮን ዶላር                      በ1983 ዓ.ም ከዘርፉ የውጭ ንግድ ተገኝቶ የነበረው ገቢ፤

 

332 ሚሊዮን ዶላር                     በ2007 ዓ.ም ከዘርፉ የተገኘ የውጪ ምንዛሪ፤

 

1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር                 ከ2008 እስከ 2012 ዓ.ም ወደ ውጭ ከሚላክ የጫት ምርት ለማግኘት የተያዘው እቅድ፤

 

120 ሚሊዮን ዶላር                     በ2009 አምስት ወራት ከውጭ ንግድ የተገኘው ገቢ፤

 

                               ምንጭ፡- አዲስ ዘመን ጋዜጣ ጥር 7 ቀን 2009 ዓ.ም

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
364 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us