ቁጥሮች

Wednesday, 01 February 2017 13:57

6 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር        በ2002 ዓ.ም የነበረው የንግድ ሚዛን ጉድለት፤

13 ነጥብ 4 ቢሊዮን ዶላር       በ2007 ዓ.ም የንግድ ሚዛኑ ጉድለት የደረሰበት ደረጃ፤

2 ነጥብ 7 ቢሊዮን ዶላር        በ2003 ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች የተገኘ ገቢ፤

2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ዶላር        በ2008 ዓ.ም ከተመሳሳይ ምርቶች የተገኘ ገቢ፤

ምንጭ፡- ብሔራዊ የፕላን ኮሚሽን

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
389 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us