ቁጥሮች

Wednesday, 19 April 2017 12:41

 

74 በመቶ    ከሰሃራ በታች ባሉት ሀገራት መካከል በዘርፈ ብዙ ድህነት ውስጥ የሚገኙት ሴቶች አሀዝ፣

 

70 በመቶ    ከሰሃራ በታች ከሚገኙት ጎልማሶች መካል ከ3 ነጥብ 1 በመቶ በታች የቀን ገቢ የሚያገኙ አፍሪካዊያን፣

 

35 በመቶ    ከሰሃራ በታች ባሉት ሀገራት ማንበብ መፃፍ የማይችለው አፍሪካዊ አሀዝ፣

 

33 በመቶ    ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራት በተመጣጠነ ምግብ እጥረት የሚሰቃዩ በመቀንጨር ችግር ውስጥ ያሉ ህፃናት።

 

ምንጭ፤ UNDP: Human Development Report 2016

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
285 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us