ቁጥሮች

Wednesday, 26 April 2017 12:02

 

16 ቢሊዮንብር     መንግስት 2007/2008 ድርቁን ለመከላከል መንግስት መድቦት የነበረው የገንዘብ መጠን።

684 ሚሊዮንብር   ከፌደራሉ መንግስት ባሻገር የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ድርቁን ለመከላከል 2007/2008 መድቦት የነበረው የገንዘብ መጠን።

200 ሚሊዮንብር   ከፌደራሉ መንግስት ባሻገር የአማራ ክልላዊ መንግስት ድርቁን ለመከላከል 2007/2008 መድቦት የነበረው የገንዘብ መጠን።

450 ሺህሜትሪክ   2007/2008 ድርቅ በተከሰተበት ወቅት በሀገሪቱ የነበረው የመጠባበቂያ አጠቃላይ የእህል ክምችት መጠን።

ምንጭ፡- አዲስ ዘመን ጋዜጣ ሚያዝያ 17 ቀን 2009 .ም ዕትም¾

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
277 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us