ቁጥሮች

Wednesday, 17 May 2017 12:31

 

24 ሺህ 391         በ2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በዘጠኝ ወራት ውስጥ ጋብቻ የፈፀሙ ጥንዶች፣

 

1 ሺህ 208          በ2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በዘጠኝ ወራት ውስጥ ፍቺ የፈፀሙ ጥንዶች፣

 

15 ሺህ 703         በ2008 ዓ.ም ተመሳሳይ ወቅት በከተማዋ ጋብቻ የፈፀሙ ጥንዶች፣

 

1 ሺህ 256          በ2008 ዓ.ም ተመሳሳይ ወቅት በከተማዋ ፍቺ የፈፀሙ ጥንዶች፣

               ምንጭ፤- አዲስ ልሳን ጋዜጣ  ግንቦት 5 ቀን 2009 ዕትም

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
267 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us