ቁጥሮች

Wednesday, 07 June 2017 13:20

 

380 ኪሎ ሜትር    የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከጂቡቲ ወደብ ያለው ርቀት።

 

480 ኪሎ ሜትር    የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ  ከጂቡቲ ወደብ ያለው ርቀት።

 

678 ኪሎ ሜትር    የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከጂቡቲ ወደብ ያለው ርቀት።

 

750 ኪሎ ሜትር    መቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከጂቡቲ ወደብ ያለው ርቀት።

 

863 ኪሎ ሜትር    ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከጂቡቲ ወደብ ያለው ርቀት።

 

985 ኪሎ ሜትር    ባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ከጂቡቲ ወድ ያለው ርቀት።

 

        ምንጭ፡- አንደኛው የኢትዮጵያ ቢዝነስ ሩጫ ልዩ ዕትም መፅሄት¾

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
273 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us