ቁጥሮች

Wednesday, 21 June 2017 14:28

4 ነጥብ 5 ሚሊዮን፤                በ2003 ዓ.ም በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ባስከተለው ድርቅ የተጐዱ ዜጎች፤

 

10 ነጥብ 2 ሚሊዮን፤       በ2008 ዓ.ም በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ባስከተለው ድርቅ የተጐዱ ዜጎች፤

 

5 ሚሊዮን፤               በ2009 ዓ.ም በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ባስከተለው ድርቅ የተጐዱ ዜጎች፤

 

ምንጭ፡- አዲስ ዘመን ጋዜጣ ሰኔ 3 ቀን 2009 ዓ.ም ዕትም 

 

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
244 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us