ቁጥሮች

Wednesday, 28 June 2017 11:54

 

      1923 ዓ.ም የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ህገ መንግስት የተዘጋጀበት ዓመት

 

1948 ዓ.ም ሁለተኛው ኢትዮጵያ ህገ መንግስት በሥራ ላይ የዋለበት ዓመት

 

1979 ዓ.ም በደርግ ዘመን ኢ.ሕ.ዴ.ሪበመባል የሚታወቀው ህገ መንግስት የፀደቀበት ዓመት

 

1987 ዓ.ም አሁን በሥራ ላይ ያለው የኢ.ፌዴ.ሪ ህገ መንግስት የፀደቀበት ዓመት።

 

ምንጭ፡- ኅብረ ኢትዮጵያ መፅሀፍ ቅፅ 2 ገፅ 182 እና 183 

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
146 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us