ቁጥሮች

Wednesday, 05 July 2017 12:51

36 ቢሊዮን ዶላር    ከተለያዩ የዓለማት ክፍል ወደ አፍሪካ ሀገራት የሚላከው የውጭ ምንዛሪ መጠን፣

 

3 ቢሊዮን ዶላር     ከተለያዩ የዓለም ክፍል ወደ ኢትዮጵያ የሚላከው የውጭ ምንዛሪ መጠን፣

 

3 ሚሊዮን ህዝብ    በተለያዩ የዓለማት ክፍል (ከኢትዮጵያ ውጭ) ይገኛሉ ተብሎ የሚገመተው ኢትዮጵያዊያን ቁጥር፣

 

ምንጭ:- ክፍያ ፋይናሺያል ቴክኖሎጂ

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
270 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us