ቁጥሮች

Wednesday, 19 July 2017 13:25

 

(በአዲስ አበባ ከተማ)


747         ለአመራሮች በኪራይ የተሰጡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣


310        ለፓርላማ አባላትና ለአመራር በኪራይ የተሰጡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣


357        ለመከላከያ ሰራዊት አባላት በሽያጭ የተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣


ምንጭ፡- አዲስ ልሳን ጋዜጣ ሐምሌ 8 ቀን 2009

ይምረጡ
(1 ሰው መርጠዋል)
224 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us