ቁጥሮች

Wednesday, 26 July 2017 13:01

60 ሺህ                  በ2009 በጀት ዓመት ተጀምረው የግንባታ አፈፃፀማቸው በአማካይ 37 ነጥብ 8 የደረሱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ብዛት፣

6 መቶ ሚሊዮን ብር      በ2009 በጀት ዓመት በተጀመሩት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ጋር በተያያዘ ተፈጥሯል ተብሎ የሚገመተው የገበያ ትስስር፣

ከ132 ሺህ በላይ          በአሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ብዛት። 

                       ምንጭ፡- አዲስ ልሳን ጋዜጣ  ሐምሌ 8 ቀን 2009 ዓ.ም ዕትም

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
211 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us