ቁጥሮች

Wednesday, 20 September 2017 13:34

 

ብሔራዊ ባንክ

10 ቢሊዮን ብር                       በ2010 ባንኩ ለማበደር የያዘው እቅድ፤

 

6 ነጥብ 09 ቢሊዮን ብር           ባንኩ ከተለያዩ ብድሮች ለመሰብሰብ ያቀደው ብድር መጠን፤

 

12 ነጥብ 08 ቢሊዮን ብር         በ2009 ባንኩ ፈቅዶ የነበረው ብድር መጠን፤

 

915 ሚሊዮን ብር                   በ2009 ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ያከናወነው የቦንድ ሽያጭ፤

 

                  ምንጭ ፡- አዲስ ዘመን ጋዜጣ ጳጉሜን 1 ቀን 2009 ዓ.ም 

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
157 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us