ቁጥሮች

Wednesday, 04 October 2017 12:36

15 ቢሊዮን ብር                              በ2010 ዓ.ም የሚገዙ መድሐኒቶችና የህክምና መሣሪያዎች ዋጋ፤

13 ቢሊዮን ብር                        ባለፈው ዓመት ለመድሐኒትና የህክምና መሣሪያዎች ግዢ የወጣ ወጪ፤

 

1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር             በ2009 ዓ.ም ከሀገር ውስጥ መድሐኒት አምራቾች ለተገዙ መድሐኒቶች የወጣው ወጪ፤

 

      ምንጭ ፡- የፌዴራል መድሐኒት ፊንድና አቅርቦት ኤጀንሲ 

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
162 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us