ቁጥሮች

Wednesday, 08 November 2017 18:43

               

                ባለፈው ሩብ ዓመት የወጪ ንግድ

977 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር        ለማግኘት ታቅዶ የነበረው ገቢ፤

 

678 ነጥብ 40 ሚሊዮን ዶላር       ከታቀደው ዕቅድ ማሳካት የተቻለው፤

 

60 ነጥብ 17 ሚሊዮን ዶላር        ከጥራጥሬ ሰብሎች ለማግኘት ታቅዶ የነበረው ገቢ፤

 

45 ነጥብ 90 ሚሊዮን ዶላር        ከእቅዱ ማሳካት የተቻለው፤

 

98 ነጥብ 66 ሚሊዮን ዶላር        ከቁም እንስሳት ለማግኘት የታቀደው፤

 

30 ነጥብ 06 ሚሊዮን ዶላር        ከቁም እንስሳት ንግዱ የተገኘው ገቢ፤

 

   ምንጭ ፡- የኢፌዲሪ ንግደ ሚኒስቴር

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
155 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us