ቁጥሮች

Friday, 12 January 2018 17:03

570 ሚሊዮን ብር                      2008 . ለተማሪዎች ምገባ የወጣው ገንዘብ መጠን፤

 

3 ሚሊዮን                                በተጠቀሰው ገንዘብ የምገባ አገልግሎት ያገኙ ተማሪዎች ቁጥር፤

198 miሊዮን ብር                       ባለፈው ዓመት ለድርቅ ተጋላጭ ለሆኑ ተማሪዎች ምገባ የወጣው ወጪ፤

289 ሚሊዮን ብር በላይ               2010 ከድርቅ baልተላቀቁ አካባቢዎች ለሚገኙ ተማሪዎች አስቸኳይ ጊዜ ምገባ ተመደበው ገንዘብ መጠን፤

 

         ምንጭ - ትምህርት ሚኒስቴር

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
123 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us