ቁጥሮች

Wednesday, 07 February 2018 13:20

 

2010 .ም ግማሽ የበጀት ዓመት

2 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር           ከውጪ ንግድ ለማግኘት ታቅዶ የነበረው ገቢ፤

1 ነጥብ 35 ቢሊዮን ዶላር        በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ማግኘት የተቻለው ገቢ፤

301 ሚሊዮን ዶላር               ወደ ውጭ ከሚላክ ወርቅ ለማግኘት ታቅዶ የነበረው ገቢ፤

47 ሚሊዮን ዶላር                ከታቀደው ገቢ ውስጥ ማግኘት የተቻለው፤

192 ሚሊዮን ዶላር               ከቁም እንስሳት የወጪ ንግድ ለማግኘት ታቅዶ የነበረው ገቢ፤

38 ሚሊዮን ዶላር                በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ማግኘት የተቻለው ገቢ፤

          ምንጭ - ንግድ ሚኒስቴር

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
108 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us