ቁጥሮች

Wednesday, 28 March 2018 12:45

 

2 ሚሊዮን ሄክታር            በዘንድሮው የበልግ እርሻ በዘር ለመሸፈን የታቀደው መሬት፤


90 ሚሊዮን ኩንታል         ከዚህ እርሻ ለማግኘት የታቀደው የምርት መጠን፤


93 ሚሊዮን ኩንታል         ባለፈው ዓመት ከበልግ እርሻ ለማግኘት ታቅዶ የነበረው ምርት መጠን፤


1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ኩንታል ከታቀደው ምርት ውስጥ ማግኘት የተቻለው ምርት መጠን፤


ምንጭ ፡- የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
72 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us