ቁጥሮች

Wednesday, 09 May 2018 13:29

 

2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር           በ2010 ግማሽ ዓመት ወደ ሀገሪቱ የገባው የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ገቢ፤

 

4 ነጥብ 15 ቢሊዮን ዶላር          በተጠቀሰው ጊዜ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ያወጡ የውጭ ኩባንያዎች ካፒታል መጠን፤

41 ነጥብ 26 ቢሊዮን ብር          ወደ ትግበራ ምዕራፍ የተሸጋገሩ ፕሮጀክቶች ካፒታል መጠን፤

 

7 ነጥብ 66 ቢሊዮን ብር           ምርትና አገልግሎት መስጠት የጀመሩ ፕሮጀክቶች ካፒታል መጠን፤

 

   ምንጭ ፡- አዲስ ዘመን ጋዜጣ መጋቢት 12 ቀን 2010 ዓ.ም

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
49 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us