ነገረ ልዩነት እና አንድነት ለገበያ ቀረበ

Wednesday, 14 February 2018 12:36

 

የስነ መለኮት ተማሪው ወጣት ሐበን ገብረ ሕይወት የመጀመሪያ ስራ የሆነው ‹‹ነገረ ልዩነት እና አንድነት›› ለገበያ የቀረበው በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ነው።


ትኩረቱን አምክንዮአዊ ፍልስፍና ላይ ያደረገው ይኸው መጽሃፍ 119 ገጾች ሲኖሩት በስምንት ምዕራፎች ተከፍሏል። ለአገር ውስጥ የመጽሃፉ ሸማቾች በ49.99 ብር ለገበያ የቀረበላቸው ዋጋ ሲሆን፤ 20 የአሜሪካን ዶላር ደግሞ ከኢትዮጵያ ውጭ መጽሃፉን ገዝተው ለሚያነቡ የተቆረጠለት ዋጋ ነው።


የደራሲ ሐበን ገብረ ህይወት መጽሃፍ ‹‹ፍቅር፣ ሚዛናዊነት እና እውነት›› የመጽሃፉ ዋና ጭብጦች ናቸው። ከዚህ መጽሃፍ በኋላ ለህትመት የተዘጋጁ አምስት መጽሃፎች እንዳሉት የገለጸው ደራሲው፤ በቅርቡ ለንባብ የሚበቃው ግን የዚሁ መጽሃፍ ቀጣይ ክፍል መሆኑንም ተናግሯል።
መጽሃፉን በአዲስ አበባ ሁሉም መጽሃፍ አዟሪዎች እንዲሁም በመቀሌ መጽሃፍት ቤቶች ገዝቶ ለማንበብ መገኛ ቦታዎቹ ናቸው።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
562 ጊዜ ተነበዋል

ተጨማሪ ጽህፎች ከ news admin

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 934 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us