ለ50 የቴኳንዶ አሰልጣኞች ስልጠና ተሰጠ

Wednesday, 11 October 2017 13:47

ከተለያዩ የክልል ከተሞች የተውጣጡ 50 የካራቴ ስፖርት አሠልጣኞች ስልጠና ተሰጣቸው። ለ45 ዓመታት በካራቴ ስፖርት ውስጥ የቆዩት ዶ/ር ኤልያስ አቢሻክ ከፈረንሳይ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ስልጠናውን መስጠታቸውን አስታውቀው፤ በቀጣይም ኑሯቸውን በኢትዮጵያ በማድረግ፤ ተከታታይነት ያላቸው ስልጠናዎችን እንደሚሰጡ ባሳለፍነው እሁድ (መስከረም 28 ቀን 2010 ዓ.ም) በጎልደን ቱ ሊፕ ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።

 

ከኦሮሚያ፣ ከአማራ፣ ከትግራይ፣ ከደቡብ፣ ከሐረር ጨምሮ ከቅዱስ ጊዮርጊስ እና ከኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለቦች የተውጣጡ የቴኳንዶ ባለሙያዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰጠው በዚህ ስልጠና ላይ ተሳትፈዋል። በስሩም ከ3ወር እስከ 10 ዓመታት ልምድ ያላቸው የቴኳንዶ ስፖርት አሠልጣኞች ስልጠናውን እንዲያገኙ የተደረገ ሲሆን፤ ሠልጣኞቹም ባገኙት አዳዲስ የስልጠና ስልቶች የበለጠ እንደሚጠቀሙ ተናግረዋል።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
83 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 99 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us