መሰረት ደፋር በቶኪዮ የመጀመሪያ የማራቶን ፉክክሯን ታደርጋለች

Wednesday, 24 January 2018 14:40


ከትራክ ሩጫ ወደ ጎዳና በማምራት ላይ የምትገኘው መሰረት ደፋር ለመጀመሪያ ጊዜ የማራቶን ፉክክሯን በጃፓኗ ከተማ ቶኪዮ ላይ ታደርጋለች።
በኦሊምክና በአለም ሻምፒዮና መድረኮች በ5,000 ሜትር ሩጫ አስደናቂ ብቃት በማሳየት ጭምር የወርቅ ሜዳልያዎችን ያገኘችው መሰረት ደፋር አሁን ትኩረቷን ወደ ረጅም ርቀት አድርጋለች። በጎዳና ላይ ሩጫ በተለይም በማራቶን ርቀት የትራክ ላይ ድሎቿን መድገም ትፈልጋለች። በቀጣዩ ወር ላይም በቶኪዮ ማራቶን ላይ በመሳተፍ በርቀቱ የመጀመሪያ ፉክክሯን ታደርጋለች።
ከመሰረት ደፋር ጋር በውድድሩ የሚጠበቁ ሌሎች ኢትዮጵያውያን መካከል ሹሬ ደምሴና ሩቲ አጋ ይገኙበታል። ሁለቱ አትቶች በርቀቱ ያላቸው ልምድና የአሸናፊነት ውጤት ለድል እንዲጠበቁ አድርጓቸዋል። መሰረት ደፋርም በትራክ ላይ የአጨራረስ ልምዷን በመጠቀም በመጀመሪያ የማራቶን ውድድሯን ልታሸንፍ እንደምትችል ግምት ተሰጥቷታል።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
67 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 232 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us