የኮካ ኮላ የፊፋ ዓለም ዋንጫ በኢትዮጵያ

Wednesday, 07 February 2018 13:28

 

ኮካ ኮላ ከፊፋ ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው የፊፋ አለም ዋንጫ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል። በአለም ዙሪያ በሚገኙ በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ህዝቦች በጉጉት የሚጠበቀውን የመጪውን የሩሲያ አለም ዋንጫ ስሜት ለማጣጣም እንዲዘጋጁና በአለም ትልቁ በሆነው የስፖርት መድረክ የአለም ዋንጫ አካል መሆናቸው እንዲሰማቸው ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
ይህ የኮካ ኮላ የፊፋ አለም ዋንጫ ጉብኝት የጀመረው በአዘጋጇ ሀገር በሩሲያ በመስከረም ወር ሲሆን ከ2018 የአለም ዋንጫ በፊት በስድስቱ አህጉራት ባሉ 51 ሀገራት ውስጥ የሚገኙ 91 ከተሞችን የሚጎበኝ ይሆናል።
ዋንጫው ወደ ኢትዮጵያም የሚመጣ ሲሆን፤ ከሱዳን ቆይታው በኋላ የካቲት 17 ቀን 2010 ዓ.ም ቅዳሜ ጠዋት አዲስ አበባ ይገባል። በወቅቱም ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና መላውን የስፖርት አፍቃሪ ህዝብ የሚያሳትፉ በኮካ ኮላ በተዘጋጁ የተለያዩ ፕሮግራሞች ይከናወናሉ። በሁለት ቀን የኢትዮጵያ ቆይታው የማይረሳ ትዝታን ጥሎ ለማለፍ መሰናዶው ተጠናቋል።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
126 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 268 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us