ጊዮርጊስ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል

Wednesday, 14 February 2018 12:17

 

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድ ማጣሪያ የመጀመሪያ ዙር ከደቡብ ሲዳኑ ዋኡ አል ሳላም ክለብ ጋር የተደለደለው ቅዱስ ጊዮርጊስ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል። የደቡብ ሱዳኑ ክለብ በአዲስ አበባ ለመምጣት በቂ የገንዘብ ድጋፍ ባለማግኘቱ ውድድሩን መሰረዙን አስታውቋል።


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊው ቅዱስ ጊዮርጊስ እሁድ እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም ከደቡብ ሲዳኑ ክለብ ጋር ሊያደርግ የነበረው ጨዋታ ተጋጣሚው ቡድን ባለመገኘቱ ሜዳ ገብቶ ወጥቷል። በዚህም የተነሳ በፎርፌ አሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር ማጣሪያ ማለፉን አረጋግጧል።


የደቡብ ሱዳን ሊግ አሸናፊው ዋኡ አልሰላም ክለብ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አዲስ አበባ ስታዲየም ለነበረው ጨዋታ እስከመጨረሻው ቀን ድረስ ተዘጋጅቶ እንደነበርና በገንዘብ ችግር የጉዞ ሁኔታ አለመሳካቱን ተጨዋቾቹ አስታውቀዋል።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
66 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 609 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us