ሞሮኮ የ2026 የአለም ዋንጫን ለማዘጋጀት የአፍሪካ አገሮች ድጋፍ እየሰጡ ነው

Wednesday, 14 March 2018 13:12

 

የሰሜን አፍሪካዋ ሞሮኮ የ2016 የፊፋን የአለም ዋንጫ ለማዘጋጀት ጥያቄዋን በይፋ እንምታቀርብ ካስታወቀች በኋላ የአፍሪካ ሀገሮች ድጋፋቸውን መስጠት ጀምረዋል። ሀገሪቱ የዓለም ዋንጫን በድጋሚ በአፍሪካ ምድር ለማዘጋጀት የምታደርገውን ፉክክር ካፍ እንደሚደግፋትም አስታውቋል።

የ2016 የአዓም ዋንጫን ለማዘጋጀት ከሞሮኮ በተጨማሪ አሜሪካን፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በጥምረት ለማዘጋጀት ሲሆን፤ የሰሜን አፍሪካዋ ሀገር የአፍሪካ ሀገሮች ድጋፍን በከፍተኛ ደረጃ ማግኘት ትፈልጋለች። ይህንንም ድጋፍ በይፋ እየገለጹላት ከሚገኙ ሀገሮች መካከል ጊኒ ቢሳውና አልጀሪያ ይገኙበታል።

የጊኒ ቢሳው እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ማኑኤል ናሲሜንቶ ሰሞኑን ለቢቢሲ በሰጡት አስተያየት ሀገራቸው ለሞሮኮ ድምጽ እንደምትሰጥ አስታውቀዋል።

‹‹የእኛ የአፍካውያን ድምጽ ለሞሮኮ በጣም አስፈላጊና ወሳኝ ነው። ከዚህ አንጸር ጊኒ ቢሳ ለሞሮኮ ድምጽ ለመስጠት ወስናለች። ከዚህ በፊት የ2010 የዓለም ዋንጫ በአፍሪካ አህጉር በከፍተኛ ስኬት ተከናውኗል። አሁንም ተመሳሳይ ስኬታማ ውድድር ማዘጋጀት እንችላለን›› በማለት ሞሮኮ የአለም ዋንጫን በስኬት የማዘጋጀት አቅም እንዳላት ተናግረዋል።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
66 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 742 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us