የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ጅማሮዎች

Wednesday, 28 March 2018 12:52

 

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር በደደቢት መሪነት መጠናቀቁ ይታወሳል፡ የሊጉ ሁለተኛ ዙር ደግሞ በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ከተሞች በተካሔዱ ጨዋታዎች ተጀምሯል። መሪው ደደቢት በሽንፈት፤ የአምናው ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ በመጋራት የሊጉን ሁለተኛ ዙር የጀመሩበት ሆኗል። ክለብ የቀየሩ አሰልጣኞችና ተጨዋቾችም ከአዳዲስ ክለቦቻቸው ጋር የታዩበት ነበር።


ክለቦች በተቀራራቢ የነጥብ ልዩነት ላይ የሚገኙበት ፕሪሚየር ሊጉን በየጨዋታው የደረጃ ልዩነት መፈጠሩ አልቀረም። ሁለተኛው ዙር ሲጀመርም ደደቢት ተሸንፎም በመሪነቱ ቢዘልቅም በሌሎች ጨዋታዎች የደረጃ ለውጦች ተፈጥረዋል። ከሊጉ የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታዎች ጋር በተያያዘ የተከሰቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
40 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us