አሰልጣኝ ስዩምና ዳዊት እስጢፋኖስ ከመከላከያ ጋር በድል ጀምረዋል

Wednesday, 28 March 2018 12:59

በቅርቡ መከላከያን የተቀላቀሉት አሰልጣኝ ስዩም ከበደና አማካይ ተጨዋቹ ዳዊት እስጢፋኖስ የሊጉን ሁለተኛ ዙር ከአዲሱ ክለባቸው ጋር በድል ጀምረዋል። መከላከያ ከረጅም ጊዜ በኋላ በርካታ ግቦችን በማቆጠር ማሸነፉም በተለየ አጋጣሚ ተጠቃሽ ሆኗል። እንደ ሶከር ኢትዮጵያ ዘገባም መከላከያ በዘንድሮው ሊግ ከአንድ በላይ ግብ በማስቆጠር ሲያሸንፍ የመጀመሪያው ነው።

 

የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ፣ የአዲስ አበባ ከተማና በብሔራዊ ሊግ ሰበታ ከነማ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ በአዲሱ ክለባቸው ግቦች በማስቆጠር ማሸነፉ ለቡድኑ መነቃቃት የሚፈጥር ነው።


የአሰልጣኝ ስዩም ቡድን በመከላከያ በሊጉ ሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታው ኢትዮ ኤሌትሪክን 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ግቦቹንም ምንይሉ ወንድሙ፣ ሽመልስ ተገኝ እና ማራኪ ወርቁ አስቆጥረዋል። ለተቆጠሩት ግቦችም ሁለቱ በእቅስቃሴ የተገኙ ሲሆን፤ አማካይ ክፍሉ የላቀ ሚና ነበረው። ቡድኑ እንደ ዳዊት እስጢፋኖስ አይነት ልምድ ያለው የመሐል ሜዳ ተጨዋች መያዙ ተጠቃሚ አድርጎታል።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
51 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 677 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us