ሮናልዶ ወደ ጁቬንቱስ

Wednesday, 11 July 2018 13:27

 

የጣሊያኑ ተነባቢ ጋዜጣ ቱቶ ስፖርት እሁድ እለት ይዞ የወጣው ሮናልዶ እንኳን ደህና መጣህ የሚል ጽሑፍ በትልቁ አትሞ አውጥቷል። ይህም ሰሞኑን ከሪያል ማድሪድ ሊለቅ ነው የሚለውን ያልተረጋገጡ ወሬዎች እውነተኛነት የሚያረጋግጥ ሆኗል።

የ33 አመቱ ፖርቱጋላዊ አጥቂ ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት ከስፔኑ ሪያል ማድሪድ ክለብ ጋር ስኬታማ ጊዜን አሳልፏል። ተጨዋቹ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሪያል ማድሪድ ሊቨርፑልን አሸንፎ ዋንጫ ካነሳ በኋላ የሰጠው አወዛጋቢ አስተያየት በቤርናባው እንደማይቆይ የሚጠቁም ነበር። የመገናኛ ብዙሀንም የተጨዋቹ ቀጣይ ማረፊያ የት ሊሆን እንደሚችል የተለያዩ ግምቶች ሲሰጡ ቆይተዋል። በስተመጨረሻ ግን ሚዛን የደፋው የጣሊያኑ ጁቬንቱስ ክለብ ሆኗል። በዝውውሩ ላይም ተጨዋቹ እስካሁን ምንም አይነት ይፋዊ መግለጫ አልሰጠም።

ይምረጡ
(2 ሰዎች መርጠዋል)
176 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 761 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us