“ድንቅ ተፈጥሮ” መፅሐፍ ቅዳሜ ይመረቃል

Wednesday, 10 February 2016 13:36

 

በአቤል ብርሃኑ (የወይኗ ልጅ) የተዘጋጀውና “ድንቅ ተፈጥሮ” የተሠኘ ርዕስ የተሰጠው መፅሐፍ ቅዳሜ የካቲት 5 ቀን 2008 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት በመሠረት በጎ አድራጐት ድርጅት ይመረቃል። “ህይወታችንን እንደፈለግን የመኖር እድላችን በእጃችን ነው” የሚለው የመፅሐፉ ማዕከላዊ ጭብጥ የበርካታ ታዋቂ ሰዎችን ህይወት በምሳሌነት ያሳያል። መፅሐፉ በ66 ገፆች ተዘጋጅቶ በ40 ብር ለገበያ ቀርቧል።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
899 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 819 guests and no members online

Archive

« September 2018 »
Mon Tue Wed Thu Fri Sat Sun
          1 2
3 4 5 6 7 8 9
10 11 12 13 14 15 16
17 18 19 20 21 22 23
24 25 26 27 28 29 30

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us