“ገናን ከእኛ ጋር” የበዓል ፕሮግራም ተሰናድቷል

Wednesday, 04 January 2017 14:14

የገና ጨዋታ ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ ከትውልድ ወደትውልድ እንዲተላለፍ ለማስቻል የገና በዓል ልዩ ፕሮግራም በጄ.ቲቪ በኩል ተሰናድቷል። አብርሃም ግዛው ኢንተርቴይመንት ከጄቲቪ ጋር በመተባበር ሳር ቤት በሚገኘው ኤስ. ኦ. ኤስ የህፃናት መንደር የተቀረፀው “ገናን ከእኛ ጋር” የተሰኘው ይህ ፕሮግራም በሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት ተጀምሮ፣ በተረት አባት፣ በኮሜዲ ስራዎች፣ በታዋቂ ሰዎች ገናን አስመልክቶ የተሰጡ አስተያየቶችንና በባህላዊ ጭፈራዎችን ያካተተ የበዓል ዝግጅት ሆኗል። የተቀረፀው ፕሮግራምም ቅዳሜ (ታህሳስ 29 ቀን 2009 ዓ.ም) ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 4፡30 ሰዓት በጄቲቪ ኢትዮጵያ በኩል ለተመልካች ይቀርባል።

ይምረጡ
(1 ሰው መርጠዋል)
378 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 797 guests and no members online

Archive

« September 2018 »
Mon Tue Wed Thu Fri Sat Sun
          1 2
3 4 5 6 7 8 9
10 11 12 13 14 15 16
17 18 19 20 21 22 23
24 25 26 27 28 29 30

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us