የድምጻዊ ኢዮብ መኮንን “እሮጣለሁ” አልበም ለገበያ በቃ

Wednesday, 04 January 2017 14:38

ከዚህ ዓለም በድንገተኛ ሞት ከተለየ ሶስት ዓመታትን ያስቆጠረው ድምፃዊ እዮብ መኮንን በተለያዩ ስቱዲዮዎች ለአልበም ስራ ሲያዘጋጃቸው የነበሩ ስራዎቹ፤ በወዳጆቹና በዘመዶቹ ተሰብስበው ለአድማጭ ሊቀርቡ ነው። ድምጻዊ ኢዮብ መኮንን በተለይም በሬጌ ስልት አቀንቃኝነቱ የሚታወቅ ሲሆን፤ በፍቅር ሰባኪ የሙዚቃ ስራዎቹም በአጭር ጊዜ ውስጥ በበርካቶች ዘንድ ይታወቃል። ከሶስት ዓመት በፊት በድንገተኛ ህመም ህይወቱ ያለፈችው ድምፃዊው ከዚህ ቀደም “እንደቃል” የተሰኘ የመጀመሪያ ተወዳጅ አልበም እንደነበረው ይታወሳል። ይህ ሁለተኛውና “እሮጣለሁ” የተሰኘው አልበም 14 ስራዎቹን የያዘ ሲሆን፤ በዚህ ሳምንት ለገበያ መቅረቡም ተነግሯል። 

ይምረጡ
(3 ሰዎች መርጠዋል)
826 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 979 guests and no members online

Archive

« September 2018 »
Mon Tue Wed Thu Fri Sat Sun
          1 2
3 4 5 6 7 8 9
10 11 12 13 14 15 16
17 18 19 20 21 22 23
24 25 26 27 28 29 30

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us