ወቅታዊ

Prev Next Page:

የጉዞ ማስታወሻ፡ ከአፍዴራ እስከ ኤርታኤሌ

Wed-15-Feb-2017

የጉዞ ማስታወሻ፡ ከአፍዴራ እስከ ኤርታኤሌ

በሄኖክ ስዩም አፋር በሰሜናዊ ምስራቅ የኢትዮጵያ ክፍል የሚገኝ ክልል ነው። ክልሉ 96 ሺ 256 ካሬ ኪሎ ሜትር ስፋት አለው። በአምስት ዞኖች የተከፋፈለ ሲሆን በኢትዮጵያ አስደናቂ የሚባሉ የቱሪስት መስህቦች መገኛም ነው። በሀገራችን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሚድሮክ የወርቅ ማዕድን ኩባንያ በመተከል ወርቅ ሊያመርት ነው

Wed-08-Feb-2017

ሚድሮክ የወርቅ ማዕድን ኩባንያ በመተከል ወርቅ ሊያመርት ነው

ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን ኃ/የተ/ የግል ማህበር በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መተከል ዞን በቡለን ወረዳ ጎንጎ በተባለ አካባቢ የከፍተኛ ደረጃ የወርቅ ማዕድን ለማምረት የሚያስችለውን ስምምነት ከማዕድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የአርብቶ አደሮቹ ጥያቄዎች እና የጠ/ሚኒስትሩ ምላሾች

Wed-01-Feb-2017

የአርብቶ አደሮቹ ጥያቄዎች እና  የጠ/ሚኒስትሩ ምላሾች

በአገር አቀፍ ደረጃ በየሁለት ዓመቱ የሚከበረው የአርብቶ አደሮች ቀን በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ጅጅጋ ከተማ ለ16ኛ ጊዜ ከጥር 15 እስከ 17 ቀን 2009 ዓ.ም በተለያዩ ፕሮግራሞች ተከብሯል። በክልሉ የሚገኙ አርብቶ አደሮችን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የተቀዛቀዘው የኢንዱስትሪ ኤክስፖርት ዘርፍ ገቢ

Wed-25-Jan-2017

የተቀዛቀዘው የኢንዱስትሪ ኤክስፖርት ዘርፍ ገቢ

የኢትዮጵያ መንግሥት ከግብርና ወደ ኢኮኖሚው መዋቅራዊ ሽግግር እንዲፈጠር እየሰራ እንደሚገኝ በተደጋጋሚ ገልጿል። ይህም እርምጃ  ኢኮኖሚውን ከግብርና ጥገኝነት ቀስ በቀስ በማውጣት ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለማሸጋገር የታለመ ነው።ይህም ሆኖ ባለፉት አምስት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የወልድያ የምሥጋና እና የስጦታ ቀን!!

Wed-18-Jan-2017

የወልድያ የምሥጋና እና የስጦታ ቀን!!

  በወልድያ የተገነባው የሙሐመድ ሁሴን ዓሊ አልአሙዲ ስታዲየምና የስፖርት (የወጣቶች) ማዕከል ጠ/ሚኒስትር አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ፣ የሚድሮክ ሊቀመንበርና ባለሃብት የክብር ዶ/ር ሼህ ሙሐመድ ሁሴን አሊ አልአሙዲ በተገኙበት ቅዳሜ ጥር 6 ቀን 2009...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ከኃላፊነት የሚነሱ ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎችን ጥቅሞች ለመወሰን የተዘጋጀውን ማሻሻያ ምን ይላል

Wed-18-Jan-2017

ከኃላፊነት የሚነሱ ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎችን ጥቅሞች ለመወሰን የተዘጋጀውን ማሻሻያ ምን ይላል

የሀገርና የመንግሥት መሪዎች፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የምክር ቤት አባላትና ዳኞች በተለያዩ ምክንያቶች ከኃላፊነታቸው ሲነሱ የተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞችና መብቶች እንዲያገኙ ለማድረግ አዋጅ ቁጥር 653/2001 ወጥቶ ላለፉት ሰባት ዓመታት ተግባራዊ እየተደረገ ባለሥልጣናቱ፣...

ተጨማሪ ያንብቡ...

“ባወቅነው ልክ [በሙሰኞች ላይ] እርምጃ እየወሰድን ነው”

Wed-11-Jan-2017

“ባወቅነው ልክ [በሙሰኞች ላይ] እርምጃ እየወሰድን ነው”

“ባወቅነው ልክ [በሙሰኞች ላይ] እርምጃ እየወሰድን ነው” ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ   ጠ/ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ጥር 1 ቀን 2009 ዓ.ም በጽ/ቤታቸው ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል። ከተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የመጡ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

“የስታዲየም ፕሮጀክቱ ካሳደገንና ካስተማረን ሕዝብ ጋር ይበልጥ የሚያስተሳስረን ነው”

Wed-11-Jan-2017

“የስታዲየም ፕሮጀክቱ ካሳደገንና ካስተማረን ሕዝብ ጋር ይበልጥ የሚያስተሳስረን ነው”

“የስታዲየም ፕሮጀክቱ ካሳደገንና ካስተማረን ሕዝብ ጋር ይበልጥ የሚያስተሳስረን ነው” ዶ/ር አረጋ ይርዳው፤ የፕሮጀክቱ ዋና መሪ   በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን ወልድያ ከተማ የተገነባው “ሙሐመድ ሁሴን አሊ አልአሙዲ ስታዲየምና የስፖርት ማዕከል” ቅዳሜ ጥር...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ጠቅላይ ቤተ ክህነት ከሣሽ በሆነበት ጉዳይ ፓትርያርኩ ለተከሣሽ ምስክርነት ሊሰጡ ነው

Wed-04-Jan-2017

ጠቅላይ ቤተ ክህነት ከሣሽ በሆነበት ጉዳይ ፓትርያርኩ ለተከሣሽ ምስክርነት ሊሰጡ ነው

የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት አስተዳደር፣ በሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ላይ አሻሽሎት ባቀረበው የስም ማጥፋት የፍትሐ ብሔር ክሥ፣ ተከሣሽ፥ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስን በምስክርነት መቁጠሩ፣ ኹለቱን ወገኖች ያከራከረ ሲኾን፤ ፍ/ቤቱ ከትላንት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ኢህአዴግ ለፖለቲካ ኃይሎች የድርድር ጥሪ አቀረበ!!

Wed-04-Jan-2017

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከታህሳስ 22-23/2009 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ መድረኮች በተቀመጠላቸው አቅጣጫ መሰረት እየቀጠሉ እንደሆነ ገምግሟል።   ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው እንደገና በጥልቀት የመታደስ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የኢትዮ የትራፊክ ደህንነት ኮንፈረንስ ሰሞኑን ይካሄዳል

Wed-28-Dec-2016

የኢትዮ የትራፊክ ደህንነት ኮንፈረንስ ሰሞኑን ይካሄዳል

  ይና ቢዝነስ ፕሮሞሽን ሥራዎች ከፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን፣ እና ከሌሎችም ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በአሁኑ ወቅት በአሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰውን የትራፊክ አደጋ አስመልክቶ ሁሉን ዓቀፍ ግንዛቤ የሚፈጥር በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን አገር...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የፕሮጀክት መዘግየት ዋጋው ምን ያህል ነው?

Wed-21-Dec-2016

የፕሮጀክት መዘግየት ዋጋው ምን ያህል ነው?

-    ጊቤ ሦስት ሲታቀድ 18 ቢሊየን ብር፣ ሲጠናቀቅ 35 ቢሊየን ብር   የግልገል ጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ሰሞኑን የመመረቁ ዜና በተለይ የመንግሥት መገናኛ ብዙሃንን የአየር ሰዓት አጣብቦ ከርሟል። በእርግጥም 1 ሺ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us