የኩረጃ ጉዳይ

የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናዎች ሊሰጡ አንድ ወር ገደማ ቀርቷል። ፈተናውን ለመፈተን እና በጥሩ ውጤት ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለመተላለፍ ጠንክረው ከሚያጠኑት ተማሪዎች ባልተናነሰ መልኩ በሌላው ልፋት ለመጠቀም እና በሌላው እውቀት ለመጠቀም አቆብቁበው የሚጠብቁ በርካታ ተማሪዎችም እንዳሉ ግልጽ ነው። በየአመቱም ፈተናን በኩረጃ የሚያልፉ በርካታ ተማሪዎች እንዳሉ እሙን ነው። ይህ ደግሞ ለጊዜው ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለማለፍ ያግዝ እንደሆነ ነው እንጂ ምንም አይነት ዘላቂ ጠቀሜታ የለውም። ይሄን ጉዳት በመረዳት ተማሪዎችም በቂ ግንዛቤ ኖሯቸው ኩረጃን የሚጠየፉ መሆን ይኖርባቸዋል። መልካም ዜጋን የማፍራት ግዴታ ያለው ዜጋ ሁሉ በዚህ ረገድ ከፍተኛ ኃላፊነት ስላለበት አስቀድሞ ስራዎች መሰራት ይኖርባቸዋል። የቻለው በዕውቀቱ ፈተናውን ሰርቶ ማለፍ፤ ያልቻለውም ሌላ አማራጮችን መጠቀም እንጂ በአንዱ ጭንቅላት ሌላው መጠቀም እንደሌለበት ሁሉም መገንዘብ ያስፈልገዋል።

 

                              አቶ ዋጋዬ ከካዛንቺስ

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 62 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us