ርእሰ አንቀፅ

እርምጃው ሙሉና ትርጉም ያለው ቢሆን?!

Wed-17-01-2018

የኢህአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮምቴ ተነጋግሮ ባሳለፈው ውሳኔ መሠረት ሀገራዊ መግባባት ለመፍጠር ሲባል የፖለቲካ ፓርቲ አባላትን ጨምሮ ሌሎች ፍርደኛ እና ፍርደኛ ያልሆኑ እስረኞች ለመልቀቅ መወሰኑን ልክ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

መልዕክቶች

ችግሩን ከምንጩ ማድረቅ ያስፈልጋል

Wed-17-Jan-2018

በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ተቀጥረው የሚሰሩ ሰዎች ራሳቸውን እንዲያጋልጡ እድል ተሰጥቷቸዋል። በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ በየክልሉ በርካታ ሰዎች ራሳቸውን ያጋለጡ ሲሆን ራስን የማጋለጫ ጊዜውን እስከማራዘም የደረሰ ትብብርም እየተደረገላቸው...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ክስተቱ ሌሎችም እንዲፈተሹ ጠቋሚ ነው

Fri-12-Jan-2018

  ባለፈው ሳምንት በወጣው ጋዜጣችሁ ላይ የሳዕሊተ ምህረት ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን ላይ የተከሰተውን አሳፋሪ ድርጊት አስነብባችሁናል። ከዜናው መረዳት የሚቻለው ምእመናኑ ትእግስታቸው መጠን ማለፉን እና የሚፈፀመው ድርጊት በጣም አሳፋሪ መሆኑን ነው። የዚህ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

በእውቀት ላይ ቁጥጥር ያስፈልጋል

Wed-03-Jan-2018

  የትራፊክ አደጋ አለም አቀፍ ገዳይ ከሚባሉት በሽታዎች ተርታ እንደሚመደብ የአለም ጤና ድርጅት ገልጿል። አደጋው በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገራት ላይ እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመግለፅ የሚከብድ እና ከመጠን ያለፈ ነው። የችግሩን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ቁጥሮች ይናገራሉ

17-01-2018

ቁጥሮች

215 ሚሊዮን ዶላር                ባለፈው ሩብ ዓመት ወደ ውጭ ከተላከ ቡና የተገኘው ገቢ፤   882 ሚሊዮን ዶላር                ባለፈው ዓመት ለውጭ ገበያ ከቀረበው ቡና ማግኘት የተቻለው ገቢ፤ 1 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር          በተያዘው በጀት ዓመት ወደ ውጭ ከሚላክ የቡና ምርት ለማግኘት የታቀደው...

ተጨማሪ ያንብቡ...

12-01-2018

ቁጥሮች

570 ሚሊዮን ብር                      በ2008 ዓ.ም ለተማሪዎች ምገባ የወጣው ገንዘብ መጠን፤   3 ሚሊዮን                                በተጠቀሰው ገንዘብ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

03-01-2018

ቁጥሮች

218 ሚሊዮን ብር                         በሀሰተኛ ደረሰኞች የተፈፀመ ግብይት፤   ከ106 ሚሊዮን ብር በላይ               ደረሰኝ ሳይሰጥ የተፈፀመ ግብይት፤ 230 ቢሊዮን ብር                       ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us