ጤና

Prev Next Page:

ከመንደሪን መኮምጠጥ በስተጀርባ

Wed-11-Jul-2018

  መንደሪን ምንም እንኳን የብርቱካን ዝርያ ቢሆንም ከመጣፈጥ ይልቅ የመኮምጠጥ ባህሪው ስለሚያይል ብዙዎቻችን አንደፍረውም። እንደ አጋጣሚ ሆኖ ስናገኘው እንመገበው ይሆናል እንጂ ልክ እንደብርቱካን ጥቅም ይሰጠናል ብለን አዘውትረን እና አስበንበት አንመገበውም። ጥናቶች...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ቀስ በቀስ ገዳዮቹ ምግቦች

Wed-04-Jul-2018

ቀስ በቀስ ገዳዮቹ ምግቦች

“አያት ቅድመ አያቶቻችሁ ምግብ ነው ብለው የማያስቡትን ነገር በፍፁም አትመገቡ ይላሉ የስነ-ምግብ ተመራማሪው እና የተለያዩ መፅሐፍት ደራሲው ማይከል ፖላን። ባለሞያው እንደሚገልፁት የአሁን ዘመን ሰዎች “ዘመናዊ” የምንላቸው ምግቦች ከምግብነታቸው ይልቅ ይዘውብን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

በክረምት ወቅት የሚጠበቁ ጥንቃቄዎች

Wed-27-Jun-2018

በክረምት ወቅት የሚጠበቁ ጥንቃቄዎች

  የክረምት ወራትን ተከትለው በስፋት ከሚስተዋሉ የጤና እክሎች መካከል ዋና ዋናዎቹ ውሃ ወለድ በሽታዎች እና ከጨጓራ እና ከአንጀት ችግር ጋር የተያያዙ በሽታዎች እንደሆኑ የገለፁት በደቡብ እስያ በሚገኘው በባሃርቲ ሆስፒታል አንደክሪያ ሎጀስቷ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

“የዲስክ መንሸራተት ሁሉ ችግር አይደለም”

Wed-06-Jun-2018

“የዲስክ መንሸራተት ሁሉ ችግር አይደለም”

  ዶ/ር ኃይሉ ሰይፉ - የፊዚዮቴራፒ ሐኪም በተለምዶ የዲስክ መንሸራተት ተብሎ የሚጠራው የአጥንት ህመም ብዙም ትኩረት ካልተሰጣቸው የአጥንት ህመሞች መካከል አንዱ ነው። ይህን ችግር በተመለከተ ባለሞያ አነጋግረናል። ባለሞያው ዶክተር ኃይሉ ሰይፉ ይባላሉ።...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ከፍተኛ የደም ግፊት - ድምፅ አልባው ገዳይ

Wed-23-May-2018

ከፍተኛ የደም ግፊት - ድምፅ አልባው ገዳይ

  በአለማችን ላይ ካሉ አስር ሰዎች ውስጥ ሶስቱ ከፍተኛ የሆነ የደም ግፊት (hypertension) ያለባቸው ሰዎች ናቸው ይላል በበላንሴት ላይ የሰፈረው የግሎባል አልዝ መረጃ። ይህ እውነታ ወደ አሀዝ ሲቀየርም ከአለማት ህዝብ መካከል...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ኦቲዝምና ተያያዥ ችግሮቹ

Wed-16-May-2018

ኦቲዝምና ተያያዥ ችግሮቹ

ሚያዝያ ወር በዓለም አቀፍ ደረጃ የኦቲዝም ግንዛቤ ወር ተብሎ ይከበራል። ዘንድሮም ወሩ በተለያዩ መንገዶች በተካሄዱ የግንዛቤ ማስጨበጫ እንቅስቃሴዎች ተከብሯል። የኦቲዝም የግንዛቤ ማስጨበጫ ወርን አስመልክቶ ከጉዳዩ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ስራዎችን የሚሰሩ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 54 guests and no members online

Archive

« July 2018 »
Mon Tue Wed Thu Fri Sat Sun
            1
2 3 4 5 6 7 8
9 10 11 12 13 14 15
16 17 18 19 20 21 22
23 24 25 26 27 28 29
30 31          

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us