የኔ ኅሳብ

ሀገራዊ ዕብደት

17-01-2018

      በዳንኤል ክብረት (http://www.danielkibret.com)   ሁሉ በሽተኛ ሁሉ ራሴን ባይበቤታችን ደኅና መጥፋቱ ነወይ   የሚል የበገና ዘለሰኛ አለ። አሁን ያለችውን ሀገራችንን ቀድሞ ያየ ደራሲ መሆን አለበት የገጠመው። በሀገሪቱ ውስጥ ጤነኛ አካል የጠፋ ይመስላል። የገዛ ወገኑን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የግል የወንጀል ክስ አስፈላጊነት

17-01-2018

  የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ውጤታማ መሆኑ ከሚረጋገጥበት መንገድ አንዱ፣ የወንጀል ክሶች በአግባቡ ተጣርተው ለፍርድ ቤት ቀርበው ጥፋተኞች ተገቢውን ቅጣት በተቻለ ፍጥነት ሲያገኙ ነው። ጥፋተኞች ነፃ የሚወጡበት ወይም ንጹሐን ጥፋተኞች የሚባሉበት ወይም...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዛፉም አይወድቅ ምሳሩም ይለቀማል!!

12-01-2018

  ፋሲል ሣህሌ   አንድ የግል ጋዜጦች ወዳጅ የቱን ከየቱ አስበልጦ ለማንበብ ሲያማርጥ ጥሩ ሐሳብ መጣለትና "ተዓማኒ የሆነውን ብቻ አነባለሁ ተዓማኒውንም ለመለየት የተለያዩ ገጾቹን ማገላበጥና መመርመር ይኖርብኛል" ሲል ወሰነ፡፡ ለምርጫው መሳካት ጥሩ ውሳኔ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

“ጥልቅ” ወይስ “ብቅ ጥልቅ” ተሃድሶ?

12-01-2018

  በአንድነት ቶኩማ   የካድሬዎች ስብሰባ ላይ አንድ ጊዜ በአጋጣሚ የመገኘት ዕድል ገጥሞኝ ነበር። በጊዜው የተሰበሰቡት ሁሉ የሚናገሩት አንድ አይነት ቋንቋ ነበር። ተስብሳቢዎች እምነታቸውና ፍርሃታቸው በአንድነት ሆኖ በላያቸው ላይ ወድቆ ነው ሃሳብ ይሰጡ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ለፖለቲካዊ ችግር ፖለቲካዊ መፍትሔ

12-01-2018

  ኢዛና ዘ መንፈስ   ኢህአዴግን ጨምሮ ዛሬም ድረስ ያሉ አብዛኛዎቹ የሀገራችን የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚጋሯቸው ተወራራሽ ባህርያት ስለመኖራቸው ደፍሮ መናገር ይቻላል። የመጀመሪያውና ምናልባትም ዋነኛው የሀገራችንን ፖለቲከኞች በእጅጉ የሚያመሳስላቸው ነጥብ፤ እኛ ኢትዮጵያውያን ህዝቦች እንደ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • Addvvrtt1.jpg
  • Advrtt1.jpg
  • Advrtt3.jpg
  • Advverttt.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 71 guests and no members online

Archive

« January 2018 »
Mon Tue Wed Thu Fri Sat Sun
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30 31        

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us