ወቅታዊ

Prev Next Page:

አዲሱ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ አዋጅ ሊፀድቅ ነው

Wed-17-Jan-2018

አዲሱ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ አዋጅ ሊፀድቅ ነው

- በታክሲ አገልግሎት የሚሰማሩ 10ኛ ክፍል ማጠናቀቅና ልዩ ሥልጠናን መውሰድ ይጠብቃቸዋል፣ - መንጃ ፈቃዱን ለአንድ ዓመት ያላሳደሰ እንደገና ፈተና ይቀመጣል፣   የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በትላንትናው ዕለት ከተመለከታቸው አጀንዳዎች መካከል የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልሎች ግጭትና ሰብዓዊ ቀውሱ

Fri-12-Jan-2018

የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልሎች   ግጭትና ሰብዓዊ ቀውሱ

የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ያቋቋመው የሱፐርቪዥን ቡድን በግጭት ሲናጡ የከረሙትን የኦሮሚያና የሶማሌ ክልሎችን ሁኔታ በአካል ተመልክቶ ታህሳስ 26 ቀን 2010 ዓ.ም ሪፖርቱን ለምክርቤቱ አቅርቧል። “የሕዝቤ ጥቅም ተነክቷል” በሚል ኢህአዴግን ተቀይመው መልቀቂያ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የአጠቃላይ የብቃት ምዘና ፈተና አካሄድን ውጤታማ ለማድረግ የተለያዩ ሃሳቦችን ማንሸራሸር እጅግ ይጠቅማል

Wed-03-Jan-2018

የአጠቃላይ የብቃት ምዘና ፈተና አካሄድን ውጤታማ ለማድረግ የተለያዩ ሃሳቦችን ማንሸራሸር እጅግ ይጠቅማል

የአጠቃላይ የብቃት ምዘና ፈተና አካሄድን ውጤታማ ለማድረግ የተለያዩ ሃሳቦችን ማንሸራሸር እጅግ ይጠቅማል  ዶ/ር አረጋ ይርዳው   የትምህርት ሚኒስቴር በጥቅምት ወር 2010 ዓ.ም የመጨረሻ ሳምንት በተለይ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች ባስተላለፈው ሰርኩላር ደብዳቤ ከ2011 ዓ.ም...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የፓርላማ ውሎዬ ኦህዴዶችን አለማድነቅ አይቻለኝም!

Wed-27-Dec-2017

የፓርላማ ውሎዬ ኦህዴዶችን አለማድነቅ አይቻለኝም!

ያለፈው ሳምንት ዓርብ የፓርላማ የስብሰባ ውሎ በታሪክ ተመዝግቦ የሚቀመጥ ነው። የኢህአዴግ የማዕከላዊነት መርህና ጥርነፋ በኦህዴዶች ሀይለኛ ጡጫ የቀመሰበት ዕለት ነው፣ ለእኔ።   የሆነው ምንድንነው? የኦሮምያ ጥቅሞች በአዲስ አበባ የሚመለከተው ረቂቅ አዋጅ ከ22...

ተጨማሪ ያንብቡ...

“ፖሊስ ጣቢያ ተጠልለው በነበሩ የኢትዮጵያ ሶማሌ ተወላጆች ላይ የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል”

Wed-20-Dec-2017

“ፖሊስ ጣቢያ ተጠልለው በነበሩ   የኢትዮጵያ ሶማሌ ተወላጆች ላይ የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል”

  “ችግሩ በፍጥነት ካልተወገደ (አካባቢያዊ ግጭቶች) እንደ ሐገር አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ ሊጥለን የሚችል ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ     ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በሳለፍነው እሁድ ምሽት ለመንግሥት መገናኛ ብዙሃን የመንግሥትን አቋም የሚያሳይ ወቅታዊ መግለጫ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን ኩባንያ ከቢቢሲ የአማርኛ ክፍል ለቀረበ «የተሳሳተ» ዘገባ የሰጠው ምላሽ

Wed-13-Dec-2017

ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን ኩባንያ ከቢቢሲ የአማርኛ ክፍል ለቀረበ «የተሳሳተ» ዘገባ የሰጠው ምላሽ

ቢቢሲ የአማርኛ አገልግሎት ሰኞ ታህሳስ 2 ቀን 2010 (ዲሴምበር 11 /2017) «አዶ ሻኪሶ ወርቅ መርዝ የሆነባት ምድር» በሚል ርዕስ የሰራችሁትን ዘገባ ከድረገጻችሁ አግኝተን ተመልክተናል። ዘገባው በማወቅም ይሁን ባለማወቅ መሠረታዊ የሆነውን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ቅማንት አማራ ነው ወይ? አማራ ማን ነው? ክቡን የበጠሰው

Wed-13-Dec-2017

ቅማንት አማራ ነው ወይ? አማራ ማን ነው?   ክቡን የበጠሰው

  ብቸኛው- ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ‹‹እንቧለሌ››(1) ቅድመ-ነገር፡- የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ጋዜጠኛ እና የማህበራዊ ሚዲያ ንቁ ተሳታፊ የሆነው ጋዜጠኛ የሺሀሳብ አበራ ‹‹እንቧለሌ›› የሚል መጽሃፍ አሳትሞ ባለፈው ሳምንት ገበያ ላይ ውሏል። ጋዜጠኛው የአማራ ርብሄርተኝነት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ለእናቶች የተሻለ መብት ያጎናጸፈው ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ

Wed-06-Dec-2017

ለእናቶች የተሻለ መብት ያጎናጸፈው ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ

  የኢፌዲሪ ፓርላማ ጥቅምት 2 ቀን 2010 ዓ.ም ተቀብሎ ከተመለከታቸው አጀንዳዎች አንዱ የፌዴራል የመንግሥት ሠራተኞች ረቂቅ አዋጅ ይገኝበታል። አዋጁ በማሻሻያነት ካካተታቸው በርካታ ጉዳዮች መካከል ለሴት የመንግስት ሠራተኞች የሚሰጠው የድህረ ወሊድ ፈቃድ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

አወዛጋቢው የጸረ ሽብር አዋጅ ይሻሻል ይሆን?

Wed-29-Nov-2017

አወዛጋቢው የጸረ ሽብር አዋጅ ይሻሻል ይሆን?

ላለፉት ዘጠኝ ወራት ኢህአዴግን ጨምሮ 17 ፓርቲዎች በአስራ ሁለት አጀንዳዎች ላይ ለመደራደር ተስማምተው ድርድር ሲያካሂዱ ቆይተዋል። ፓርቲዎቹ በእስካሁኑ ቆይታቸው በፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ ላይ ተደራድረዋል። በአሁን ሰዓት በምርጫ ሕግ አዋጅ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የኖክ የ250 ሚሊዮን ብር ኢንቨስትመንት

Wed-22-Nov-2017

የኖክ የ250 ሚሊዮን ብር ኢንቨስትመንት

  ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ (ኖክ) እ.ኤ.አ 2004 ዓ.ም ከተመሰረተ ጀምሮ ከአውሮፕላን ነዳጅ ጋር በተያያዘ በአጠቃላይ የ250 ሚሊየን ብር ኢንቨስትመንት በማድረግ የኢትጵያ አየር መንገድን የነዳጅ ፍጆታ 50 በመቶ ድርሻ ለመውሰድ መብቃቱን ገለፀ።   ይህ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

በክልል ግጭቶች ዙሪያ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽ

Wed-15-Nov-2017

በክልል ግጭቶች ዙሪያ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽ

ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከረዥም ጊዜ ዝምታ በኋላ ባሳለፍነው ሐሙስ ዕለት በጽ/ቤታቸው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ በዚሁ መግለጫቸው በመንግሥት በኩል በየወቅቱ መግለጫ አለመሰጠቱን እንደአንድ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሼህ አልአሙዲ ማን ናቸው?

Wed-08-Nov-2017

ሼህ አልአሙዲ ማን ናቸው?

  በሳዑዲ በንጉሳዊያን ቤተሰቦች የፖለቲካ ሥልጣን ሽኩቻ ጋር ተያይዞ ባሳለፍነው እሁድ ዕለት በሪያድ በሚገኘው ዕውቁ ሪትዝ ካርልተን (Ritz-carlton) ሆቴል በቁም እስር ካሉ ባለሃብቶች አንዱ የሚድሮክ ሊቀመንበር የክብር ዶ/ር ሼህ ሙሐመድ ሁሴን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • Addvvrtt1.jpg
  • Advrtt1.jpg
  • Advrtt3.jpg
  • Advverttt.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 98 guests and no members online

Archive

« January 2018 »
Mon Tue Wed Thu Fri Sat Sun
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30 31        

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us